Philipos Clinic
Philipos Clinic
Posts
People
Contact
Latest Posts
ጥሩ እንቅልፍ ማግኘት ለጤናዎ ጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ?
ጥሩ እንቅልፍ ለጤናዎ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ? ብዙ ጥቅሞች አሉት። እንዱን ጥቅም ለመጥቀስ ያህል ከተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች (ምሳሌ) የምንረዳው በየእለቱ ጥሩ እንቅልፍ ካላገኘን ለልብ ህመም የመጋለጥ እድላችን ከፍ እንደሚል ነው።
Mar 25, 2021
1 min read
ለረዥም ግዜ ሊቆዩ የሚችሉ የኮቪድ-19 ምልክቶች
ከአስር አንድ ያህል በኮቪድ 19 ህመም የተጠቁ ግለሰቦች ለወራት በተከታታይ የህመም ስሜት ያሳያሉ። ከሚታይባቸው ይህመም ምልክቶች ዋናዎቹ የድካም ስሜት፣ ነገሮችን ቶሎ ይመርሳት (የአዕምሮ ጭጋግ)፣ ትንፋሽ ማጠር፣ የደረት ህመም፣ የማሽተት ስሜትን ማጣት፣ ይመቅመስ ስሜትን ማጣት፣ ሳል፣ አና ቁርጥማት ናቸው።
Mar 24, 2021
1 min read
Wear a mask - protect yourself and others from COVID-19
Please continue to wear a mask - protect yourself and others from COVID-19.
Jan 24, 2021
1 min read
Cite
×