ለረዥም ግዜ ሊቆዩ የሚችሉ የኮቪድ-19 ምልክቶች

Photo by Ketut Subiyanto from Pexels

ከአስር አንድ ያህል በኮቪድ 19 ህመም የተጠቁ ግለሰቦች ለወራት በተከታታይ የህመም ስሜት ያሳያሉ።

ከሚታይባቸው ይህመም ምልክቶች ዋናዎቹ የድካም ስሜት፣ ነገሮችን ቶሎ ይመርሳት (የአዕምሮ ጭጋግ)፣ ትንፋሽ ማጠር፣ የደረት ህመም፣ የማሽተት ስሜትን ማጣት፣ ይመቅመስ ስሜትን ማጣት፣ ሳል፣ አና ቁርጥማት ናቸው።

ለነዚህ ህመሞች ዋነኛ ምፍትሄ በኮቪድ-19 በመጀመርያ ደረጃ አለመጠቃት ነው። አሁንም እራስዎን ከኮቪድ-19 በሽታ ለመከላከል ሳይዘናጉ ማስክ መልበሽ፣ እጅን ቶሎ ቶሉ በሳሙና መታጠብ፣ እና ከሌሎች ግለሰቦች ጋር በጣም አለመጠጋጋትን አትርሱ።

የረዥም የኮቪድ-19 ህመም ስሜቶች እድሜ ሳይለዩ ወጣቶችንም ወይም አዛውንቶችንም ያጠቃሉ። የመጀመርያው የኮቪድ-19 ህመሙ ከባድም ቀላልም የሆነባቸው ሰዎችም በነዚህ የረዥም ግዜ የኮቪድ-19 ህመም ምልክቶች ሊጠቁ ስለሚችሉ፣ እባካችሁ እንጠንቀቅ።